ራዕይና ተልዕኮ

ራዕይና ተልዕኮ

ተቋማዊ ራዕይ

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነትና ጥቅሞችን ለመከላከል፣ ለመጠበቅና ለማሳደግ ዓለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የመረጃና ደኅንነት ተቋም መሆን ነው

 

 

 

ተቋማዊ ተልእኮ

 

ኢትዮጵያን ብሔራዊ ደኅንነትና ጥቅሞች ከማንኛውም ስጋት ለመከላከል፣ ለመጠበቅና    ለማሳካት የሚያስችሉ፡-

  • መረጃዎች መሰብሰብ፣መተንተንና ለሚመለከታቸው የመንግስት አመራሮችና ተቋማት ማቅረብ፤
  • የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች፣ የውጭ ሀገር መሪዎችና ቁልፍ መሰረተ ልማቶች ደኅንነት መጠበቅና ማስጠበቅ፤
  • በሀገራችንና ህዝቦቿ ጥቅምና ክብር ላይ የሚቃጣ የስነልቦና ጦርነት መከላከልና መቀልበስ የሚያስችሉ ስራዎችን መስራት ነው፡፡